by Mekonen Elfineh | May 19, 2026 | Uncategorized
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ስታንዳርድ ለማሳደግ...
by Mekonen Elfineh | May 19, 2026 | Uncategorized
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ለማሳደግ የሚረዳውን የልምድ ልውውጥ ቀድሞ የሰነድ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ትግበራ ከገባው የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የልምድ ለወውውጥ አደረገ። የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ኢ/ር ያዕቆብ ያሲን...
by Mekonen Elfineh | Apr 29, 2026 | Uncategorized
አርባ ምንጭ፣ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም. ADRA Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ደርጅቱ ከዚህ በፊት በ Green TVET ፕሮግራም ላይ ከአርባ ምንጭ መካነ የሱስ ኮሌጅ ጋር በመሥራት የሚታወቅ ውጤታማ ድርጅት ሲሆን የነበረውን የሥራ ጊዜውን አጠናቆ በአሁኑ በ Phase III...
by Mekonen Elfineh | Apr 29, 2026 | Uncategorized
(አርባምንጭ፣ ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም) በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ለዓመታት ተመስርቶ ተቋቁሙን እና አሠልጣኝ መምህራንን በማገናኘትና ድልድይ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር በተቋሙ ሥራ እንዳይሠራ ታግዶ መቆየቱን የኮሌጁ ዲን አቶ በዘዛብህ ባርዛ ገለፁ፡፡ እንደ ዲኑ ገለፃ የዕገዳዉ ምክንያት የመሠረታዊ ምህራን ማህበሩ አመራር አባላት ኃላፊነታቸውን በመጠቀም የተቋሙን...
by admin | Feb 11, 2026 | Uncategorized
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ እና በሳተላይት ማዕከላት የሚከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።በምልከታው ወቅት አበባየሁ(ዶ/ር) የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለሀገር ዕድገት የጀርባ አጥንት በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በክትትልና ቁጥጥር ወቅት...
by admin | Jan 11, 2026 | Uncategorized
በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ የፌዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች በአርባምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን በሥፍራው ተገኝተው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ልዑካን ቡድኑ በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፣ በቆይታቸውም የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች፤የተደራጁ ማህበራት እንቅስቃሴና የካይዘን...