+251463818559 info@amtvet.edu.et
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ስታንዳርድ ለማሳደግ...
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ለማሳደግ የሚረዳውን የልምድ ልውውጥ ቀድሞ የሰነድ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ትግበራ ከገባው የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የልምድ ለወውውጥ አደረገ። የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ኢ/ር ያዕቆብ ያሲን...
ADRA (Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት ተቋማዊ ምልከታ እና ውይይት አድርገዋል፡፡

ADRA (Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት ተቋማዊ ምልከታ እና ውይይት አድርገዋል፡፡

‎አርባ ምንጭ፣ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም. ADRA Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ደርጅቱ ከዚህ በፊት በ Green TVET ፕሮግራም ላይ ከአርባ ምንጭ መካነ የሱስ ኮሌጅ ጋር በመሥራት የሚታወቅ ውጤታማ ድርጅት ሲሆን የነበረውን የሥራ ጊዜውን አጠናቆ በአሁኑ በ Phase III...
በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ተቋርጦ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር አዳዲስ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በማስመረጥ ሥራ ጀመረ፤

በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ተቋርጦ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር አዳዲስ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በማስመረጥ ሥራ ጀመረ፤

(አርባምንጭ፣ ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም) በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ለዓመታት ተመስርቶ ተቋቁሙን እና አሠልጣኝ መምህራንን በማገናኘትና ድልድይ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር በተቋሙ ሥራ እንዳይሠራ ታግዶ መቆየቱን የኮሌጁ ዲን አቶ በዘዛብህ ባርዛ ገለፁ፡፡ እንደ ዲኑ ገለፃ የዕገዳዉ ምክንያት የመሠረታዊ ምህራን ማህበሩ አመራር አባላት ኃላፊነታቸውን በመጠቀም የተቋሙን...