የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣
by Mekonen Elfineh | May 19, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ስታንዳርድ ለማሳደግ...የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣
by Mekonen Elfineh | May 19, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣ አርባ ምንጭ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም.፣ የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የተቋሙን ደረጃ ወደ የISO21001 ለማሳደግ የሚረዳውን የልምድ ልውውጥ ቀድሞ የሰነድ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ትግበራ ከገባው የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የልምድ ለወውውጥ አደረገ። የሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ኢ/ር ያዕቆብ ያሲን...ADRA (Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት ተቋማዊ ምልከታ እና ውይይት አድርገዋል፡፡
by Mekonen Elfineh | April 29, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
አርባ ምንጭ፣ ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም. ADRA Ethiopia - Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ደርጅቱ ከዚህ በፊት በ Green TVET ፕሮግራም ላይ ከአርባ ምንጭ መካነ የሱስ ኮሌጅ ጋር በመሥራት የሚታወቅ ውጤታማ ድርጅት ሲሆን የነበረውን የሥራ ጊዜውን አጠናቆ በአሁኑ በ Phase III ፕሮግራሙ ...በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ተቋርጦ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር አዳዲስ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በማስመረጥ ሥራ ጀመረ፤
by Mekonen Elfineh | April 29, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
(አርባምንጭ፣ ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም) በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ለዓመታት ተመስርቶ ተቋቁሙን እና አሠልጣኝ መምህራንን በማገናኘትና ድልድይ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር በተቋሙ ሥራ እንዳይሠራ ታግዶ መቆየቱን የኮሌጁ ዲን አቶ በዘዛብህ ባርዛ ገለፁ፡፡ እንደ ዲኑ ገለፃ የዕገዳዉ ምክንያት የመሠረታዊ ምህራን ማህበሩ አመራር አባላት ኃላፊነታቸውን በመጠቀም የተቋሙን...በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ፖሊ-ቴክኒክ ሳታላይት እንስቲትዩት በተለያዩ ዘርፎች የሚከናወኑ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ
by admin | February 11, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ እና በሳተላይት ማዕከላት የሚከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።በምልከታው ወቅት አበባየሁ(ዶ/ር) የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለሀገር ዕድገት የጀርባ አጥንት በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በክትትልና ቁጥጥር ወቅት...አስደሳች ዜና ለአጫጭር ጌዜ ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
by admin | January 19, 2026 | Anouncement | 0 Comments
የአርባ ምንጭ ፖሊ-ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ከ Sustainable Employability and Entrepreneurship through Entrepreneurship Development (SEED) ጋር በመተባበር ማንኛውም ዕድሜው ለሥራ የደረሰ ዜጋ ሁሉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞችና በተደራጀ ወርክሾፕ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች የአጫጭር ጊዜ ሥልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቋል ። የሥልጠና ዘርፎች ዝርዝር...ለሚመልከታችሁ ባለሙያዎች በሙሉ
by admin | January 19, 2026 | Anouncement | 0 Comments
ኮሌጃችን አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎችና በሌሎች በልምድ ያገኙትን ክህሎት በተግባር ሥራ በመፈተሸ የእውቅና ሰርተፊኬት ባለቤት ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ በልምድ ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዋና ዋና ሙያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው...በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ ልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረገ::
by admin | January 11, 2026 | Uncategorized | 0 Comments
በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ የፌዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች በአርባምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን በሥፍራው ተገኝተው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ልዑካን ቡድኑ በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፣ በቆይታቸውም የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች፤የተደራጁ ማህበራት እንቅስቃሴና የካይዘን...የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች, ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ 2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ።
by admin | November 11, 2025 | Uncategorized | 0 Comments
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና (Psychometric TVET Placement System) በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ። በተለይም የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሃላፊ የሆኑት አቶ ሞላለኝ በቀለ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንዳሉት በዚህ ወቅት የሳይኮሜትሪክ ፈተናው...የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሙያዎች 376 ተማሪዎችን አስመርቀ።
by admin | October 11, 2025 | Uncategorized | 0 Comments
አርባ ምንጭ፣ ጥቅምት 01፣ 2018 (ዓ.ም) - የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ የቴክኖሎጂ ሙያዎች 376 ሠልጣኞችን አሰልጥኖ በማስመረቅ የትምህርት ዘመኑን አጠናቋል። በማስመረቂያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሰልጣኝ አሰልጣኝ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ፋንታዬ እንዳሉት ፣ እነዚህ ተማሪዎች በሀገራችን ኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ወሳኝ ሚና...