በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት ተቋማት የሚደገፍ ዞኖችና ወረዳዎች ሁለተኛ ዙር የ lBEX, PIM እና HACT ሥልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ አርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት VDI smart lab ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናው ከ7 ዞኖች 12 ወረዳዎች የተውጣጡ የበጀትና ሂሳብ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው ቀደም ሲል በዎላይታ ሶዶ_ ዩኒቨርስቲ ከ2 ዞኖች ለተውጣጡ ባለሙያዎች መሠጠቱ የሚታወስ ሲሆን አሁን 3ኛ ዙር ለተቀሩት 3 ዞኖች በተመሳሳይ መንገድ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Recent Posts
- የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩትን በ ISO (International Organization for Standardization) ደረጃ ለማሳደግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ዙሪያ ለአጠቃላይ አሠልጣኞችና አስተዳደር ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አደረገ፣
- የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በሶዶ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ልምድ የልውውጥ አደረገ፣
- ADRA (Ethiopia – Adventist Development and Relief Agency (Ethiopia) በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት ተቋማዊ ምልከታ እና ውይይት አድርገዋል፡፡
- በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና የሳታላይት ኢንስቲትዩት ተቋርጦ የነበረው መሠረታዊ የመምህራን ማህበር አዳዲስ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በማስመረጥ ሥራ ጀመረ፤
- በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ፖሊ-ቴክኒክ ሳታላይት እንስቲትዩት በተለያዩ ዘርፎች የሚከናወኑ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ
Recent Comments
No comments to show.