በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት ተቋማት የሚደገፍ ዞኖችና ወረዳዎች ሁለተኛ ዙር የ lBEX, PIM እና HACT ሥልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ አርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት VDI smart lab ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናው ከ7 ዞኖች 12 ወረዳዎች የተውጣጡ የበጀትና ሂሳብ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው ቀደም ሲል በዎላይታ ሶዶ_ ዩኒቨርስቲ ከ2 ዞኖች ለተውጣጡ ባለሙያዎች መሠጠቱ የሚታወስ ሲሆን አሁን 3ኛ ዙር ለተቀሩት 3 ዞኖች በተመሳሳይ መንገድ ሥልጠናው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Recent Posts
- በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የሚፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች የህብረተሰቡን ህይወት የሚቀይሩ መሆን እንዳለባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ::
- “ብሩህ አዕምሮዎች ፤የተፍታቱ እጆችና በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል ርዕስ የቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና ምርምር ውድድር በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳታላይት ኢኒስቲትዩት እየተካሄደ ይገኛል፡፡::
- በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንሲትዩት ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክህሎት፣የቴክኖሎጂ እና ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ አርባ ምንጭ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም
- በጋሞ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና መምሪያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ አሸናፊ ለሆኑ ቴክኖሎጂስቶች የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው።
- የተሻለ የሰው ኃይልን ከማፍራት አኳያ የቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩቶች የላቀ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ ።
Recent Comments
No comments to show.