+251463818559 info@amtvet.edu.et

 

 

 

A Few Words About Us

Arba Minch Polytechnic and Satellite Institute is a premier educational institution located in the city of Arba Minch, Ethiopia. Established with the mission of nurturing technical expertise and innovation, the institute plays a pivotal role in empowering students with practical skills and knowledge that meet the demands of the modern workforce.

Arba Minch Polytechnic actively engages with local industries and communities through outreach programs, skill development workshops, and collaborative projects Our goal is to create a positive and lasting impact on society by addressing local challenges and fostering sustainable development.

 

We encourage every student to seize the opportunities here engage deeply with your studies, collaborate with your peers, and connect with your instructors. Together, we will build not just careers, but also the future of our community and nation.

 
amptsi 
Mr. Bezabih Barza
College Dean
 

Our Mission

To Produce skilled,competent and employable man power by ofering quality and relevant technical and vocational training and to realize the transfer of appropriate technology required by economy sector so as to play vital role in sustainabledevelopment and poverty reduct on efforts in the region/country.

Our Vision

To be a model polytechnic institute recognized in the region and in the country by providing quality and market driven training and transfering appropriate technology.

አስደሳች ዜና ለአጫጭር ጌዜ ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

የአርባ ምንጭ ፖሊ-ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ከ Sustainable Employability and Entrepreneurship through Entrepreneurship Development (SEED) ጋር በመተባበር ማንኛውም ዕድሜው ለሥራ የደረሰ ዜጋ ሁሉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞችና በተደራጀ ወርክሾፕ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች የአጫጭር ጊዜ ሥልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቋል ። የሥልጠና ዘርፎች ዝርዝር...

ለሚመልከታችሁ ባለሙያዎች በሙሉ

ኮሌጃችን አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎችና በሌሎች በልምድ ያገኙትን ክህሎት በተግባር ሥራ በመፈተሸ የእውቅና ሰርተፊኬት ባለቤት ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ በልምድ ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዋና ዋና ሙያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው...

Latest News

በጋሞ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት  ሥልጠና  መምሪያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ  በሀገር አቀፍ ደረጃ አሸናፊ ለሆኑ  ቴክኖሎጂስቶች  የእውቅና  ሽልማት  ተበረከተላቸው።

አርባምንጭ የካቲት 27/2017 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሙኒኬሽን ፦  በቴክኖሎጂው ዘርፍ  በተደረገ  ውድድር  በሀገር አቀፍ እና በክልል 1ኛ  ብሎም በአፍሪካ ደረጃ 4ኛ ለወጡ ቴክኖሎጂስቶች የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የጋሞዞ ምክትል አስተዳዳሪና የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ መኮንን ቶንቼ  በቴክኖሎጂው ዘርፍ  በተደረገ  ውድድር  በክልል ፣ በሀገር...

read more

የተሻለ የሰው ኃይልን ከማፍራት አኳያ የቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩቶች የላቀ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ ።

አርባምንጭ ፥ ጥር 15/2017 ዓ.ም ተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችል የተሻለ የሰው ኃይልን ከማፍራት አኳያ የቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩቶች ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የአርባ ምንጭ ፓሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባይነህ አበራ ገለፁ ። የአርባ ምንጭ ፓሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ቦርድ የ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ዉይይት አካሂዷል ።...

read more

የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር በስማርት ሲቲ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ ከባለድርሻዎች ጋር መከረ

አርባምንጭ ፣ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም አስተዳደሩ በስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ፅንሰ ሀሳብና በአተገባበር ዙሪያ ባለድርሻ ከሆኑ ተቋማትና የዘርፉ ባለሞያዎች ጋር ምክክር አድርጓል። የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ በተገኙበት መድረክ ከተማዋ የቱሪስት መዳረሻ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ ከአቻ ከተሞች ጋር ለማቀራረብ አልፎም በተለያዩ ጉዳዮች የሚመጡ እንግዶች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ደህንነታቸውን...

read more