+251463818559 info@amtvet.edu.et
በክልሉ ​ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ፖሊ-ቴክኒክ ሳታላይት እንስቲትዩት በተለያዩ ዘርፎች የሚከናወኑ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ​

በክልሉ ​ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ፖሊ-ቴክኒክ ሳታላይት እንስቲትዩት በተለያዩ ዘርፎች የሚከናወኑ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ​

​የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ እና በሳተላይት ማዕከላት የሚከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።በምልከታው ወቅት አበባየሁ(ዶ/ር) የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለሀገር ዕድገት የጀርባ አጥንት በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በክትትልና ቁጥጥር ወቅት...
በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ ልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረገ::

በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ ልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት አደረገ::

በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ የፌዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች በአርባምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን በሥፍራው ተገኝተው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ልዑካን ቡድኑ በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፣ በቆይታቸውም የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች፤​የተደራጁ ማህበራት እንቅስቃሴና የካይዘን...
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች, ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ 2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ።

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች, ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ 2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ።

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና (Psychometric TVET Placement System) በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ። በተለይም የአካዳሚክ ጉዳዮች  ዋና ሃላፊ የሆኑት አቶ ሞላለኝ በቀለ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንዳሉት በዚህ ወቅት የሳይኮሜትሪክ ፈተናው...
የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሙያዎች 376 ተማሪዎችን አስመርቀ።

የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሙያዎች 376 ተማሪዎችን አስመርቀ።

አርባ ምንጭ፣ ጥቅምት 01፣ 2018 (ዓ.ም) – የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ የቴክኖሎጂ ሙያዎች 376 ሠልጣኞችን አሰልጥኖ በማስመረቅ የትምህርት ዘመኑን አጠናቋል። በማስመረቂያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሰልጣኝ አሰልጣኝ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ፋንታዬ እንዳሉት ፣ እነዚህ ተማሪዎች በሀገራችን ኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ወሳኝ...
የ27ኛ ዙር ምሩቃን እንኳን ደስ አላችሁ❗

የ27ኛ ዙር ምሩቃን እንኳን ደስ አላችሁ❗

የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ሥልጠና ከጀመረበት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ ወቅታዊ የአካባቢያዊና ሀገራዊ የሰው ኃይል ገበያ ፍላጎት መሠረት አድርገው በሚቀያየሩ የሙያ ዓይነቶችና ደረጃዎች ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ባለሙያዎችን ሲያፈራ የቆየ አንጋፋና ፈር ቀዳጅ ተቋም ነው፡፡ኢንስቲትዩቱ ማሠልጠን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለዞናችን፣ ለአጎራባች ዞኖች፣ ለክልሉና ብሎም ለመላው ሀገሪቷ ልማት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ...
በክልል አቀፍ የፈጠራ፣ የቴክኖሎጂና የምርምር ውድድር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጣቸው።

በክልል አቀፍ የፈጠራ፣ የቴክኖሎጂና የምርምር ውድድር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጣቸው።

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ “ብሩህ አዕምሮ፤በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መርህ ሀሳብ ያካሄደው የቴክኖሎጂ፣ የክህሎት እና የጥናትና ምርምር ውድድር ለአሸናፊዎች እውቅና በመስጠት ተጠናቅቋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ እና በጥናትና ምርምር ዘርፎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ክልሉ...