by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት ተቋማት የሚደገፍ ዞኖችና ወረዳዎች ሁለተኛ ዙር የ lBEX, PIM እና HACT ሥልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ አርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት VDI smart lab ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናው ከ7 ዞኖች 12 ወረዳዎች የተውጣጡ የበጀትና ሂሳብ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው ቀደም ሲል በዎላይታ ሶዶ_ ዩኒቨርስቲ ከ2...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ዛሬ ማለትም በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ አጠቃላይ ሰራተኞችን ያሳተፈ ስብሰባ አካሂዷል። በመሆኑም በእለቱ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰራተኞች የ2016 ዓ.ም የ12 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት የማቅረብ መርሐግብር የተከናወነ ሲሆን እንዲሁም በቀጣይ በ2017 ዓ.ም የሚኖረውን የስራ ትግበራ እቅድ እና የዞኒግና ዲፍሬንሼሽን ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ገለጻና...