by admin | Mar 11, 2025 | Uncategorized
በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት (Arbaminch Polytechnic and Satellite Institute) ለሁለት ቀናት የቆየው የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ እና ተግባራዊ የጥናት እና ምርምር ውድድር ተካሄዷል። ይህ ውድድር መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ተጠናቅቋል። በውድድሩ ወቅት ተማሪዎች፣ መምህራን እና ተመራማሪዎች የተለያዩ የቴክኖሎጂ፣ የክህሎት እና የምርምር ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል። የውድድሩ ዋነኛ...
by admin | Mar 8, 2025 | Uncategorized
አርባምንጭ የካቲት 27/2017 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሙኒኬሽን ፦ በቴክኖሎጂው ዘርፍ በተደረገ ውድድር በሀገር አቀፍ እና በክልል 1ኛ ብሎም በአፍሪካ ደረጃ 4ኛ ለወጡ ቴክኖሎጂስቶች የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የጋሞዞ ምክትል አስተዳዳሪና የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ መኮንን ቶንቼ በቴክኖሎጂው ዘርፍ በተደረገ ውድድር በክልል ፣ በሀገር...
by admin | Jan 25, 2025 | Uncategorized
አርባምንጭ ፥ ጥር 15/2017 ዓ.ም ተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችል የተሻለ የሰው ኃይልን ከማፍራት አኳያ የቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩቶች ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የአርባ ምንጭ ፓሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባይነህ አበራ ገለፁ ። የአርባ ምንጭ ፓሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ቦርድ የ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ዉይይት አካሂዷል ።...
by admin | Jan 7, 2025 | Uncategorized
አርባምንጭ ፣ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም አስተዳደሩ በስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ፅንሰ ሀሳብና በአተገባበር ዙሪያ ባለድርሻ ከሆኑ ተቋማትና የዘርፉ ባለሞያዎች ጋር ምክክር አድርጓል። የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ በተገኙበት መድረክ ከተማዋ የቱሪስት መዳረሻ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ ከአቻ ከተሞች ጋር ለማቀራረብ አልፎም በተለያዩ ጉዳዮች የሚመጡ እንግዶች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ደህንነታቸውን...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች፣ ለቴክ/ሽ/ኢን/ኤክ/ም/ዲኖች እና ለአሰልጣኞች በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አሰራር ሰነዶች ላይ የተዘጋጀ የመሪ አሰልጣኞች ስልጠና ከ01/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ...