by admin | Feb 11, 2026 | Uncategorized
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ እና በሳተላይት ማዕከላት የሚከናወኑ የተለያዩ ሥራዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።በምልከታው ወቅት አበባየሁ(ዶ/ር) የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ለሀገር ዕድገት የጀርባ አጥንት በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በክትትልና ቁጥጥር ወቅት...
by admin | Jan 19, 2026 | Anouncement
የአርባ ምንጭ ፖሊ-ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ከ Sustainable Employability and Entrepreneurship through Entrepreneurship Development (SEED) ጋር በመተባበር ማንኛውም ዕድሜው ለሥራ የደረሰ ዜጋ ሁሉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞችና በተደራጀ ወርክሾፕ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች የአጫጭር ጊዜ ሥልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቋል ። የሥልጠና ዘርፎች ዝርዝር...
by admin | Jan 19, 2026 | Anouncement
ኮሌጃችን አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎችና በሌሎች በልምድ ያገኙትን ክህሎት በተግባር ሥራ በመፈተሸ የእውቅና ሰርተፊኬት ባለቤት ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ በልምድ ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዋና ዋና ሙያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል...
by admin | Jan 11, 2026 | Uncategorized
በኢፌድሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራ የፌዴራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች በአርባምንጭ ከተማና በጋሞ ዞን በዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን በሥፍራው ተገኝተው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ልዑካን ቡድኑ በአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፣ በቆይታቸውም የቴክኒክና ሙያ ስልጠናዎች፤የተደራጁ ማህበራት እንቅስቃሴና የካይዘን...
by admin | Nov 11, 2025 | Uncategorized
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች ለመምህራን እና ለሌሎች አሰተባባሪ ባለድርሻ አካላት በ2018 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች ላይ የሚካሄደውን የሳይኮሜትሪክ ፈተና (Psychometric TVET Placement System) በሚመለከት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ። በተለይም የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሃላፊ የሆኑት አቶ ሞላለኝ በቀለ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንዳሉት በዚህ ወቅት የሳይኮሜትሪክ ፈተናው...