+251463818559 info@amtvet.edu.et

አስደሳች ዜና ለአጫጭር ጌዜ ሥልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

የአርባ ምንጭ ፖሊ-ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ከ Sustainable Employability and Entrepreneurship through Entrepreneurship Development (SEED) ጋር በመተባበር ማንኛውም ዕድሜው ለሥራ የደረሰ ዜጋ ሁሉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞችና በተደራጀ ወርክሾፕ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች የአጫጭር ጊዜ ሥልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቋል ። የሥልጠና ዘርፎች ዝርዝር...

ለሚመልከታችሁ ባለሙያዎች በሙሉ

ኮሌጃችን አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎችና በሌሎች በልምድ ያገኙትን ክህሎት በተግባር ሥራ በመፈተሸ የእውቅና ሰርተፊኬት ባለቤት ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ በልምድ ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዋና ዋና ሙያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል...