+251463818559 info@amtvet.edu.et

ኮሌጃችን አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎችና በሌሎች በልምድ ያገኙትን ክህሎት በተግባር ሥራ በመፈተሸ የእውቅና ሰርተፊኬት ባለቤት ለማድረግ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡

በልምድ ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁ ዋና ዋና ሙያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል

tvt