Your Title Goes Here
Your Title Goes Here
Your Title Goes Here
A Few Words About Us
Arba Minch Polytechnic and Satellite Institute is a premier educational institution located in the vibrant city of Arba Minch, Ethiopia. Established with the mission of nurturing technical expertise and innovation, the institute plays a pivotal role in empowering students with practical skills and knowledge that meet the demands of the modern workforce.
Arba Minch Polytechnic actively engages with local industries and communities through outreach programs, skill development workshops, and collaborative projects Our goal is to create a positive and lasting impact on society by addressing local challenges and fostering sustainable development.
Our Mission
To Produce skilled,competent and employable man power by ofering quality and relevant technical and vocational training and to realize the transfer of appropriate technology required by economy sector so as to play vital role in sustainabledevelopment and poverty reduct on efforts in the region/country.
Our Vision
To be a model polytechnic institute recognized in the region and in the country by providing quality and market driven training and transfering appropriate technology.
Our Hard Working
Latest News/ዜናዎች
የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሙያዎች 376 ተማሪዎችን አስመርቀ።
አርባ ምንጭ፣ ጥቅምት 01፣ 2018 (ዓ.ም) - የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በተለያዩ የቴክኖሎጂ ሙያዎች 376 ሠልጣኞችን አሰልጥኖ በማስመረቅ የትምህርት ዘመኑን አጠናቋል። በማስመረቂያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሰልጣኝ አሰልጣኝ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ፋንታዬ እንዳሉት ፣ እነዚህ ተማሪዎች በሀገራችን ኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ወሳኝ ሚና...
read moreየ27 ዙር ምሩቃን እንኳን ደስ አላችሁ❗
የአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ሥልጠና ከጀመረበት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ ወቅታዊ የአካባቢያዊና ሀገራዊ የሰው ኃይል ገበያ ፍላጎት መሠረት አድርገው በሚቀያየሩ የሙያ ዓይነቶችና ደረጃዎች ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ባለሙያዎችን ሲያፈራ የቆየ አንጋፋና ፈር ቀዳጅ ተቋም ነው፡፡ኢንስቲትዩቱ ማሠልጠን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለዞናችን፣ ለአጎራባች ዞኖች፣ ለክልሉና ብሎም ለመላው ሀገሪቷ ልማት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ...
read moreበክልል አቀፍ የፈጠራ፣ የቴክኖሎጂና የምርምር ውድድር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጣቸው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ "ብሩህ አዕምሮ፤በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መርህ ሀሳብ ያካሄደው የቴክኖሎጂ፣ የክህሎት እና የጥናትና ምርምር ውድድር ለአሸናፊዎች እውቅና በመስጠት ተጠናቅቋል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዮት ደምሴ በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ እና በጥናትና ምርምር ዘርፎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ክልሉ እውቅና መስጠቱን...
read moreDepartments

Electricity and Electronics
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ክፍል በሀገር አቀፍ ልማት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ባለሙያዎችን በማስተማር ለተግባራዊ አፈጻጸም ማዋል ይደረጋል።

Information Technology
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት የመረጃ ቴክኖሎጂ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ የተሞክሮ እና ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎችን ማስተማር እና ለአገር ልማት የተጠቃሚ እድሎችን ማምጣት ነው።

Automotive Technology
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት Automotive ተማሪዎችን በመኪና አሰራር ፣ ጥገና እና ቴክኖሎጂ መስክ ውስጥ የተግባቦት ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎች እንዲሆኑ ይተጋል።

Garment and Textile
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት በጌጥ ሥራ ማምረት ቆዳ እና ልብስ ትምህርት ክፍል ውስጥ ተስማሚና ዘመናዊ ሥልጠና በመስጠት አስተዋጽኦ ያደርጋል።




